"በህይወት ውስጥ ምርጥ እና እጅግ ውብ የሆኑ ነገሮች በአዓይን አይታዩም ፣ በእጅም አይዳሰሱም ነገር ግን ለልቦናችን ብቻ  የሚሰሙ ናቸው!"


"በአለም ላይ ደስታ ብቻ ቢኖር ኖሮ ጀግንነትን አንማርም ነበር!"


"ህይወት በድፍረት የሚኖር ተጋድሎ ነው አለበለዚያ ህይወት አይሆንም!"


"በረጅም ጊዜ ሂደት ውስጥ ችግርን መሸሽ ችግርን ከመጋፈጥ የተሻለ አደለም!"


"አንተነትህን መቼም ቢሆን አትሰባብረው ቀና ብለህ ኑር!"


እነዚህ ምርጥ ንግግሮች የተሰሙት ማየትም ሆነ መስማት ከማትችለውና አስር መፅሐፍቶችን ከፃፈችው ሄለን ኬለር አንደበት ነው።


       መልካም ቀን!