የኑሮ ውድነት ማለት የዋጋ ንረት አቻ ስም ማለት አይደለም! የዋጋ ንረት መጥፎ የሚሆነው የዜጎች የመግዛት አቅም አብሮ ሲዳከም ነው። ስለዚህ የኑሮ ውድነት ማለት ከፍተኛ የዋጋ ንረት እና የዜጎች የመግዛት አቅም (የገቢ መጠን መዳከም) አንድ ላይ ሲከሰት ማለት ነው።


#ለምሳሌ፦ ዝቅተኛ ገቢ የሚያገኙ ሰዎች የዋጋ ንረቱ 10% ቢሆንም ከገቢያቸው አንፃር የኑሮ ውድነት ውስጥ ሊቆዩ ይችላሁ፣ የዋጋ ንረቱ 40% ሲደርስ የኑሮ ውድነቱ መካከለኛ ገቢ የሚያገኙትንም ሊያጠቃልላቸው ይችላል። የዋጋ ንረቱ 10% ሆነ 40% የኑሮ ውድነቱ የማይነካቸው የከፍተኛው የገቢ ባለቤቶች ሊኖሩ ይችላሉ።


ነገር ግን አብዛኛውን ነዋሪ የገቢ መጠን የማይመጥን የዋጋ ጭማሪ ሲፈጠር (የዋጋ ጭማሪ ሲቆይ የዋጋ ንረት ይፈጥራል) ማህበረሰቡ ወይም ኢኮኖሚው የኑሮ ውድነት አለበት ሊባል ይችላል።


ጋዜጠኛውም ሆነ አመራሩ አንዳንዴ ዋጋ ንረት! አንዳንዴ የኑሮ ውድነት! አንዳንዴ ድንገተኛ የዋጋ ጭማሪ! በሚል የሚቀርበው አገላለፅ ሰዎችን ያደናግራል #ለምሳሌ፦ "በቅርቡ የተፈጠረው የዋጋ ጭማሪ ከተንከባለለው የዋጋ ንረት ጋር ተደምሮ በአብዛኛው የማህበረሰብ ክፍል ላይ የኑሮ ውድነቱን አባብሶታል" በሚል ትክክለኛ አገላለፅ እንዲኖረው ማድረግ ይገባል።


The cost of living is not the name of the price! Price is bad when the capacity of the citizens of citizens is harmed with the capacity of citizens. So the cost of living, the capacity of high price and citizens (income of income) involves one.


# For example: Although low incomes are 10% of the price, it may be in terms of living, but if the cost of living income is 40% of the price, the cost of living may include the middle income. 10% and 40% of the cost of living may not affect the highest income ownership owners.


However, most of the residential income creates an inflation increase in price increases (when the increase in price increases) may be said that the community or economy is costless.


At times the journal and the leadership sometimes worthless bleach! Sometimes the cost of living! Sometimes an emergency increase! The expression of the expression, the expression of the term renovated people #g: "The recent price increase in the recent price increase should be made with the correct expression of the community.